Ram Maheshwari Logo Image
Eman Esmael Real-Estate Consultant

Eman Esmael Real-Estate Consultant

Ayat Real Estate Diaspora Sales Office

About

ሰዎች የመኖርያ ቤት ለምን ይገዛሉ?

1) ለመኖርያነት


Image

2) ለትውልድ የሚተላለፍ ቋሚ ቅርስ ለማፍራት


Image

3) ለኢንቨስትመንት እና ለገቢምንጭነት


Image

ሰዎችአያትን ለምንይመርጡታል?


1) ልምድበሪልስቴት ዘርፍ በኢትዮጵያ ቀዳሚስለሆነ እናበሪልስቴትዘርፍየ27 አመት ትልቅ ልምድ ስላለው
2) ታማኝነት8,500 ለሚሆኑ ደምበኞቹጥራታቸውንየጠበቁመኖርያ ቤቶችን በታማኝነት ማስረከቡ
3) ምቹ የክፍያ አማራጮችየዱቤ የክፍያ አማራጭን ጨምሮየተለያዩየክፍያአማራጮች ከተለያዩ የቅናሽ ፓኬጆችጋርማዘጋጀቱ

የአያት ሪልስቴት መኖርያቤቶች የትይገኛሉ ለመኖርያ ምቹእና ነፋሻማ በሆኑት

ሲ ኤም ሲ ሳይት
አያት አደባባይ ሳይት
አያት ዞን ሶስት ሳይት
ሊና ሳይት

ሲ ኤም ሲ ሳይት

እጅግ ዘመናዊ ሁሉን አቀፍ የገበያ ማዕከል

የአያት ሪልስቴት መኖርያቤቶች የትይገኛሉ ለመኖርያ ምቹእና ነፋሻማ በሆኑት

ጂምናዚየም
ሲኒማ
ሆስፒታል
ባንክ
ሱፐርማርኬት
ሆቴል
ሬስቶራንት
የንግድሱቆች
Find More

6,500 ካ.ሜ. ላይ ያረፈ ግዙፍ መናፈሻ

አይምሮዎን የሚያሳርፉበት ልጆችዎ የሚቦርቁበት አረንጓዴ ስፍራ

Find More

የተፈጥሮ የከርሰ ምድር ውሀ

አውቶማቲክ ድምፅ አልባ መጠባበቂያ ጄኔሬተር

የሰው እንዲሁም የእቃ ሊፍት አሳንሰር

ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ

የቤት አማራጮች

ፍላት አፓርትመንት





ዱፕሌክስ (G+1)




የመኝታ ቤትአማራጮች

ባለ ሶስት የካሬ አማራጮች 107 ካ.ሜ. ፣ 110 ካ.ሜ. ፣ 115ካ.ሜ. ፣120ካ.ሜ.፣127 ካ.ሜ. ፣ 138 ካ.ሜ. ፣ 145 ካ.ሜ

የክፍያ አማራጮች

1) በካሽ የክፍያ አማራጭ ደምበኛው 15% ቅድመ ክፍያ በመክፈል የቤቱን ቀሪ ክፍያ በ7 ዙር እስከ 3አመት መክፈል ይችላሉ
2) በዱቤ የክፍያ አማራጭ ደምበኛው 15% ቅድመ ክፍያ በመክፈል የቤቱን ዋጋ 45% በ 6 ዙር በ 3 ዓመት ጊዜ በመክፈል ቀሪውን 40% ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት በሚቆይ የዱቤ የክፍያ አማራጭ ዘና ብሎ መክፈል ይችላል

የቅናሽ ፓኬጆች

ቅድመ ክፍያ ከፍ አድርገው ወይንም ከ 15% አስበልጠው የሚከፍሉ ደምበኞች እንደ ደረጃው የተዘጋጁ የቅናሽ ፓኬጆች

ቅድመክፍያ የቅናሽ መጠን
54% 14%
77% 19%
90% 23%
100% 25%